ይህ ነው እስልምና
Change LanguageMenu
የሃይማኖት
እና የአእምሮ ተቃርኖ
አንዳንድ ሰዎች ምንጊዜም ሃይማኖት ከአእምሮ ጋር ፈጽሞ እንደማይጣጣምና አእምሮ ከሚደርስባቸው ሳይንሳዊእውነታዎች ጋር እንደሚቃረን ያስባሉ፡፡ እነዚህ ሰዎች ይህን
ቁርኣን ዘላለማዊ
የእስልምና ተአምር
በዓለም ላይ በብዛት የሚሸጠውና የሚከፋፈለው ከአንድ ነጥብ አምስት ቢሊየን  በላይ ሰዎች የሚያምኑበት መጽሐፍ ቁርአን ምንድን ነው? ቁርኣን የሙስሊሞች ቅዱስ መጽሐፍ ሲሆን እሱም፣ለሰዎች
እስልምና ሁሉንም
የሰው ልጅን የሕይወት ዘርፎች ያጠቃልላል
የሰው ልጅ ያለ ማንም ተቆጣጣሪነትና የበላይ ኃላፊነት ፍጥረተ-ዓለሙን ያለ ገደብ እንዳሻው የሚያስተዳድር ብቸኛው ፍጡር ነው በማለት አንዳንድ ፍልስፍናዎች ይገምታሉ፡፡ ነገር ግን ፍልስፍናዎቹ እንደሚሉት ቢሆን ኖሮ ፍጥረተ-ዓለሙ በተበላሸና በፍጥረተ-ዓለሙ ውስጥ የሚኖሩ፣ ከሰው ልጅ ውጭ ያሉ የፍጡራን ዓይነቶች፡- በአጠቃላይ የሰው ልጅን ፍላጎት እስካላሟሉ ድረስ ለዓይነት እንኳ ሳይቀሩ ሙሉ ለሙሉ በጠፉ፣ፍጥረተ-ዓለሙም በተበላሸ ነበር፡፡ታዲያ የሰው ልጅ ከፍጥረተ-ዓለሙ ጋር ሊኖረው

በእስልምና የአምልኮታዊ ተግባራት

ተልእኮ ምንድን ነው?

እውን አላህ እሱን እንድናመልከው ይፈልጋልን?እጅጉን የላቀውና የተከበረው አላህ አምልኮታችንንና ተግባራቶቻችንን ፈላጊ አይደለም፡፡ በእስልምና ሃይማኖዊ ቀኖናዎች፣ አካላዊ ተግባራትና ገንዘብ ልገሳዎች  የነጻነትና ጽድቅ ምልክቶች አይደሉም፡፡ እነዚህ ነገሮች ነጻነትና ጽድቅ ሊሆኑ የሚችሉት ከልብ ከመነጨ እውነታዊ የሆነ ወደ አላህ መጠጋትና በእርሱም በማመን ነው፡፡ በገሃድ በላቀ መንፈስና ስነ-ምግባር፣ የሰው

prayer
  • በተፈጥሮና በሸሪዐ ሕግ መካከል
  • በእስልምና ቅስና የለም
  • ወደ እስልምና ለመግባት የተለዩ ሃይማኖታዊ ሥርኣቶች አሉን?

አንድ ፈጣሪ
. . . አንድ ተመላኪ

  • ሙስሊሞች ባጠቃላይ እሳቸው፡-
  • ቁርአንን አውርዶላቸዋል፡
  • የነቢያት እና የመልዕክተኞች መደምደሚያ፡
  • 2. ሕይወታቸውና አስተዳደጋቸው፡,3. ተልዕኳቸው፡
  • 4. የጥሪያቸው ጅማሮ፡,5. ስደታቸው፡
  • 6. እስልምናን ማሰራጨታቸው፡,7. ሕልፈታቸው፡

የእስልምና መልዕክተኛ
ማን ናቸው?

  • ሙስሊሞች አንደሉስን (ስፔንን) ለስምንት ክፍለ-ዘመናትአስተዳድረዋል
  • ሙስሊሞች ሕንድን ለአንድ ሺህ ዓመታት ያህል አስተዳድረው ነበር በወቅቱ ከሕንዳዊያኑ 80% የሚሆኑት ደግሞ ሙሰሊም ያልሆኑ ነበሩ፡
  • እስልምና ግብጽን ከ1400 ዓመታት በላይ አስተዳድሯል በእነዚህ ዓመታት ውስጥም ለግብጻዊያን ኮፕቲኮች የነበራቸውን ስፍራ ጠብቆላቸዋል

ሰዎች እስልምና ውስጥ
እንዲገቡ ተገደዋልን?